በህመሜ ላይ - Ethiopian Movie Behimeme Lay 2024 Full Length Ethiopian Film Behemem Lay 2024

Published 2024-05-20
በህመሜ ላይ - Ethiopian Movie Behimeme Lay 2024 Full Length Ethiopian Film Behemem Lay 2024

Join this channel to get access to perks:
youtube.com/channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

All Comments (21)
  • @MsHiyat-ze8td
    ቅመሞችየ መልካምነት ለራሥ ነው እሶኪደምሩኝ ይችን የምታነቡ በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ❣️
  • ማነው እንዴ እኔ ፍልም ከማየቱ ቀድሞ comment አምብቦ የሚያይ 🙋🏻‍♀️😂🥰ጥሩ film ነው መሰለኝ commentu ጥሩ ነው
  • @Tughh-bs1vt
    በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ለወንዶችዬ 🙏🙏 ከከካሀዲ ወድም ይሰውረን ዛሬ በለተቀኑ ቅዱስ ሚካኤል
  • @asfawgizaw4158
    በእውነቱ እንደዚህ አይነት እጅግ አፀያፊ ተግባር በጣም ልብ ይሰብራሉ። የሰው ሚስት የሰው ባል ለራስ ስሜት መጠቀሚያ ማድረግ ያማል።
  • @mekdi595
    ግን ያሳዝናል ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የሆድ ህመም አለው 😭
  • ዋው አስታማሪ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
  • @hazardtube6569
    አንደኛ እኔ ነኝ ኔትወርክ ይዞት ነው ኮሜንቴን ነፀብራቅ ያላቹ በላይክ ልያቹ😂🎉❤
  • @FawVnd
    ሁለተኛ ነኝ እስቲ እንያው ጋይስ ❤
  • @babsnnnsnsj3904
    Astemari film nw bartu andin nager ke mawesanechin bafit masebab alebin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
  • ቆንጆ ነው አስተማሪ ነው ቅንነት መልሶ ይከፍላል🎉🎉🎉🎉
  • ሀሪፍ ይመስላል ስርአት ያላት ልጅ ስላለችበት እስኪ ልየው