ፊልድ ማርሻሉ ''ገቢያችን ቀነሰ'' ሲሉ እና ውጣልን የተባለው ጦራቸው|ETHIO FORUM
151,660
Published 2024-06-25
All Comments (21)
-
በጨለማ ዘመን ሰላም አክብርልኝ ይባል የነበረው ሰራዊት በሙሴያችን ዘመን ውጣልኝ ተባለ ጉደኛ ሕዝብ እና መንግስት ሰው የተመኘው ይሰጠዋል
-
የኢትዮጵያ ሰራዊት ክብር ድሮ ቀረ አሁን ያለው የመንደር ሚሊሻ ይመስል ከራሱ ህዝብ ጋር የሚገዳደል ተራ አራዊት ሆኗል
-
በጣም ማዘንህ ከአነባብህ ያስታውቃል ❤ በጣም የሚያሳምም ነገር ነው ፈጣሪ መፍትሄውን ያምጣልን አሜን ❤
-
አሁንማ ከክልል ውስጥም እንዲወጣ ነው ህዝቡ የሚፈልገው እድሜ ለብልፅግና።
-
ትልቅ ጋዜጠኛ አበበ ባዩ የጌታ ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን !
-
በጣም ያሳዝናል ሀገሩን በ ፍጥነት ወደ ቁልቁለት ወሰዱት ..አይ ብልፅግና
-
ምርጥ ትንታኔ ሙያህን በአግባቡ የተጠቀምህ ጋዜጠኛ
-
እናቶችና እህቶቻችን የሚደፍር ሰራዊት ነው የሚከበረው የት ዓለም ነው ያለው ይህ ሰው
-
E/F የምታቀርቧቸው ዜናና ትንተናወች፤ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁናቴ ፤በትክክል የሚያሳዩ ናቸው። ኢትዮጵያ በከፍተኛ ሁኔታ Reform የሚያስፈልጋትሃገርናት።❤❤❤
-
በአህኑ ሰአት የኢትዮጵያ ሰራዊት ሳይሆን የገል ሰው ሰራዊት ሆነዋል
-
❤🎉እንደዛ የሚጠራው ሰራዊት 🎉❤🎉በውዱ "" በ አባቴ ዘመን ነበረ ""አላህ ይራህመው ይህንን የሀገረን ውርደት ሳያይ ወደ አኬራ ሄደ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉
-
የKenya በረከት ይደርብን እንጅ ምን ይባላል
-
ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደ አሁን ተዋርዳና ተንቃ የነበረችበት ዘመን አልነበረም።
-
ሴት ደፋሪው እና ዘራፊ የአንድ ሰው ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በአማራ ምድር እየተቆላ ነው።#አማራ 💪💪💪
-
ድሮ ቀረ አሁንማ የወጣበትን ህዝብ የሚወጋ የሚደፍር የግሞች ስብስብ ሆኑአል።
-
ፍትሒ ንደቂ አንስትዮ ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ሰላም የውርደልና መጥፍእቲ የጥፍኣልና አምላክ ምሕረቱ የውርደልና 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️
-
አለማፈሩ አይ ፊልድ ማርሻል ወራዳ አንድ እውነት የማያወራ ወንድሜ ያየህሰው ክብረት ይስጥልኝ
-
እውነታ እና ሀቁ ይህ ነው💚💛❤😭😭😭😭😭😭
-
በእናንተ በምርኮኛች እጅ የወደቀ እለት ነው የረከሰው ባንዳ ለሆዱ አንጂ ለሐገሩና ለሕዝቡ ክብር ይለውም ጭንቀቱ የማይሞለው ከርሡ ነው በሕልም ሆነ በውኑ የሚያሥጨንቀው ።
-
በመለስ ጊዜ ነበር ከኣለም አንደኛ የተባለው 💪💪💪