Mesay Tefera - Yeleben - | የልቤን - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
840,788
Published 2024-06-08
Available now on all digital stores
Enjoy Yeleben Brand New Album by Mesay Tefera From digital music stores above.
Melody - Abel Mulugeta
lyrics - Abudi
Arrangement - Tamiru Amare
Mastering - Kirubel Tesfaye
Executive Producer Mesay Tefera
© Copyright: Mesay Tefera. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Facebook - www.facebook.com/share/z4WeTAZ59F2y92mb/?mibextid=…
Instagram - www.instagram.com/mesay__tefera?igsh=MW1qdWN3bXM4b…
All Comments (21)
-
ይሄ ሙዚቃ ከ90ዎቹ ጋር+ መደመር አለበት ምርጥ ስራ መሣይ እናመሠግናለን😊
-
የዚህ ሙዚቃው ስህተት ማለቁ ነው 🥰
-
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
-
ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።
-
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
-
ዘንድሮ ልዑል እውቃኖስ 🏄♂️:ማስተዋል ጀልባ 🛶መሳይ ቀዛፊ ሆኖ መጡ❤wow I feel like I'm in 90's now!
-
ተፈራ ካሳ መቼ ሞተ ይህው የአባቱ ልጅ ትችላለህ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው
-
WoW 👏👏👏👏👏
-
እዉነት እልሀለዉ መሳይ ምርጥ እና እንከን የማይወጣለት ድንቅ አልበም ነዉ ከዚ በላይ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ኑርልኝ ዉድ ወንድሜ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤
-
Waw betam gerami nw mesay
-
የግርማ ወንድም ባትሆን የጎሳዬ ወንድም ነህ እል ነበር ትለያለህ ❤
-
የአባቱ ልጅ መሳይ ምርጥ ሥራ አንደኛ ነው👌👌👌👌
-
Btami xbuq srahi ❤❤❤from eritrean
-
የልቤን የሚለው ይሄው ለስንተኛ ጊዜ እንደሰማሁት በጣም ነው የወደድኩት❤❤
-
ወደነዋል አንተ ጠንካራ ወጣት በርታ ካንተ እጅግ በጣም ብዙ እንጠብቃለን ገና አቅም አለህ❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
-
ሙዚቃዉን በጣም ነው የወደድኩት... ከ ድራማው በፊት... እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለኝ... ዘፈን አላዳምጥም ብዬ በግድ እንዳዳምጥ የሚያደርገኝ ሰዉ... I love ur Voice ur song Lircy, meldoy... Berta messay Konjo Sera new👏👌
-
Album pf the year #1 Mastewal enzira #2 Mesay tefera yelben #3 leul sisay yene amel #4 Kasahun eshetu twist ena fikr Who agree with me????
-
እስካሁን ሳላዳምጥ አመለጠኝ በጣጣምምም ነው የድምፅክን ቅላፄ ግጥምቾክ በጣም እመወዳቸው ደሞ ትወናላይም አንደኛነክ በርታ በቃ ሙሉ ሁን ላድምጥ ገና ሶስት ሙዚቃ ቀዳምጪ ነው የፃፍኩልክ ❤❤❤❤
-
ሁሉንም ሰምቼዋለሁ ግን ቃል አጣሁ ዝም ብዬ አንደኛ ልበልህ መልካም እድል
-
እዉነት አሁን ያለሁበትን ጊዜ ነገሬዉ የዘፈነ ነዉ የመሠለኝ ምንም ቃል ያጣዉለት ዘፈን ኡፍፍፍፍ እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤