ሞኙ አራዳ Ethiopian Movie Moghu Arada 2024 Full length Film ሞኙ አራዳ
245,015
Published 2024-03-28
አዳዲስ ስራዎቻችንን ተደራሽ ለማድረግ Share Subscribe like በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት አብሮነታችንን እንግለፅ ፡፡
All Comments (21)
-
ማነው ቲክቶክ አይቶ የመጣው😊
-
ቲክቶክ አይቶ የመጣ ማነው አቦ ሞኬ ምችት ይበልክ ስወድክ እኮ 🎉🎉
-
እንኳን በፊልም በቄስም በሼህም ቢነገረው አይገባውም በእያንደንዷ ቦታ ያስተላለፋችሁትን መልክት አየውት ልቤን እጅግ ደስ አለው🙏አርቲስት ለህዝብ ሲቆም ደስ ይላል በርቱ እንዳትፈሩ👏👏👏👏
-
"""ያኔ እንደዛ ጭምቅ አርገው ሲያቅፉኝ የፍቅር መስሎኝ እስካሁን አረሳውም""" ❤❤❤❤❤አለች እኛም አረሳነውም እውነት ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ መስሎን ከቤታችን ከኖርንበት ተፈናቅለን በቁም ሞትን😭 ልጆቻንን ማስተማሪያ አተን ከስራ ቦታችን ተፈናቅለን ዩቲዩብ አሟቂ አረገን😭😭😭
-
ተደፍቼ ነበር ከቲክቶክ ስመጣ😂😂
-
የሳቁን እና የጭብጨባውን ነገር አስቡበት ቀነስ አድርጉት ሲበዛ የድራማውን ቁም ነገር ይቀንሰዋል
-
አውነተኛ አሁን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ግልፅ ያረገ መልክት አለው ውድ አርቲስቶች እናመሰግናለን❤❤❤❤
-
ሁልግዜ ምርጫየ መኮነን ላዕከ ነው እደት እደምወድህ
-
🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️ውስጥ ውስጤ ነው ደስ ያለኝ አፍጥር እስኪደርስ ይመቻል
-
አግብተሀል የምትለዋን ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ😂😂😂😂
-
ሞኬ ❤❤❤አንጀት አርዕስ እኮ ነህ😂😂😂😂😂😂
-
የአላህ የሚያስፈራ ጌዜ ነው 😢😢😢😢
-
ይህን ሳቅ ብትተውት ምን አለ አሳቀቃችውኝ እኮ ሆ ምንደው 😢😮
-
❤❤❤❤ እንኮን በዚህ መልክ ሁላችሁም በደና መጣችሁልኝ በጣምነው ሁላችሁንም የምንወዳችሁ በርቱልን ተከታታይ ቢሆን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
-
አቦ ሞኬ a great artist of all times - the best Actor
-
በጣም..አሪፍ❤❤❤❤
-
Brilliant.
-
ሣቅ ቀንሡ😢😢
-
እንዲ አይነት ነቆራ ደስይላል ለሚገባው ልክ ነው
-
ከቲክቶክ ወደዚሀ ስመጣ ተደፍቸ ነበር😂😂😂