Mesay Tefera - Nuri - | ኑሪ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
169,930
Published 2024-06-08
Available now on all digital stores
Enjoy Yeleben Brand New Album by Mesay Tefera From digital music stores above.
Melody - Mesay Tefera
lyrics - Natnael Girmachew
Arrangement - Tamiru Amare
Mastering - Kirubel Tesfaye
Executive Producer Mesay Tefera
© Copyright: Mesay Tefera. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Facebook - www.facebook.com/share/z4WeTAZ59F2y92mb/?mibextid=…
Instagram - www.instagram.com/mesay__tefera?igsh=MW1qdWN3bXM4b…
All Comments (21)
-
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
-
በግሌ ከሙሉ አልበሙ ምርጧ ዘፈን ይቺ ናት ለእኔ 👌
-
ይምር ግን መሳይ የዚ ዘፈን ሊድ ጊታር ሚጫወተው ልጅ በጣም ነው የማደንቀው 🥰🥰🥰
-
ዋው የመጀመሪያው አድማጭ እና ኮሜንት እኔ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤
-
Lezih musica leyet yale simet new yalegn betam wedijewalew. Yetewatalet ❤❤❤ Lyrics, melody and amazing arrangement.
-
ኩልል ጥርት ብሎ እንደሚወርድ ወራጅ ውሃ ደስም የሚል አወራረድ ያለው ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን
-
I'm from Greece i love Ethiopian music ትላለ yimchesh abatea❤
-
you sound like ur brother... amazing voice
-
ኸረ መሳይ እንቁ ነህ የምር የማን ልጅና የማን ወንድም እንደሆንክ አስመስክረሀል
-
🎶🎶 ስምጥጥጥጥ ብሎ ጆሮ የሚገባ ፍቅር ከሃኪም በላይ ነው🤗
-
Wow ባንተ album አሪፍ ክረምት ልናሳልፍ ነው
-
ኡፍፍ በስተመጨረሻም ለአልበምህ የጠበቅናት ሰኔ 1 ደረሰች!
-
መሳይ በጣም ነው የምትመቸኝ መልካም እድል ወንድሜ
-
የምር ትችላለሕ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
-
Omg Am obsessed with the whole tracks best album of the decades I swear🙆♀️❤️❤️❤️
-
ምርጥ የሙዚቃ አልበም!!! መሲ...እናመሠግናለን!!🙏
-
የሚገርም አልበም ነዉ እናመሰግናለን መስ በርታ
-
Am from mozambique, we love Ethiopian music.❤
-
ገራሚ አልበም ወንድሜ እናመሰግናለን
-
ድንቅ ስራ ነው :: ይህ መልእክት በእርግጥ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ለሚገባው ስው ነው ::