እርካብ - Ethiopian Movie Erkab 2024 Full Length Ethiopian Film Erikab 2024 Erekab
134,855
Published 2024-04-11
Join this channel to get access to perks:
youtube.com/channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
All Comments (21)
-
ከዝህ በፍት ማለትም ከ650 በላይ ፍልሞችን ኣይቻለሁ ኮሜንት ግን ብዙም ኣይደለሁም በዝህ ፍልም ላይ ግን ግድ ብሎኝ ነው ይሄም ወላጅ እኩል ድርሻ ኣለው እናትም ኣባትም ኣባት ስቆጣ እናት ፍት መስጠት ፍፂሞ የለባትም እናትም ስትገስፂ ኣባት ጣልቃ መግባት ፈፂሞ ኣይገባም ያተረፍነው ነገር የትውልድ ውድመት ስለሆነ ጤናይስጥልኝ!
-
እዮብ ዋው እግዚአብሐር መጨረሻህን ያሳምርልህ የአፍላ ፍትር ላይ የምሰረውን ልጂ ሰሟን አላቃትም በጣም ልዩ ሀቢቴ❤❤❤የእብ አድናቂ👍👍👍👍👍
-
የእዮብ አድናቅ ለክ😘
-
ሀሪፍ ፊፍም ነው በርቱ የእኛ እንቁወች❤❤❤
-
eyob, what is ethiopia people for you. because we all love you. i seen you like a treasure
-
እዪብ አረናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
-
ፌወሪየ ስወድሽ ሙትት ብየ የኔ ቀበጥ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ሰላም የምለው አቺን ነው እድሁም ዴቭን ሶሲን እዮብን ሁሌም አድናቂው ነኝ
-
ብዙ ኮመት ከሌለው ማየት አልወድም ስላችው
-
🙄🙄🙄ሳይገባኝ የጀመርኩት ሳይገባኝ የጨረስኩት በቃ እስኪ ለየት ያለ ይዘት ያለው ፊልም አሳዩን እረ የሕፃን ልጅ ጨዋታ አታርጉት 🙄 ይሄን ለመስራት እኮ ብዙ ቀናቶችን ተጠቅማቹሃል ስለዚህ የተሻለ ነገር አሳዩን የልፋታቹን ማለት ነው
-
የ አዲሡፊልም ቀረሳ የነሠላም ተሥፋየ አጓጉታቺሁን ነው ለኔነው ያልታየኝ
-
ቆንጆ አስተማሪ 🎉❤ሰወዳችሁ
-
Peheri🎉🎉🎉🎉 yene wude ❤❤❤
-
eyob❤❤❤
-
እዮባ በቃ ሄኖክ ድቁን ሊተካ ነው ደረሰልን😂😂😂😂
-
ዋው ደስ ስተሉ
-
ደስ ይላል።
-
እዪቢ❤❤❤❤
-
እዮባ ስለለ አየሁት እንጂ ብዙም አይደለም
-
አሪፍ ነው❤
-
Waw betam des yelal ❤❤❤