ቶፊቅ እና ሶፊያ ተለያይተዋል 💔 ሁለታችንም ልባችን ተሰብሯል ለመለያየት ወስነናል 😭😭

96,618
0
Publicado 2024-08-10

Todos los comentarios (21)
  • @LijTofik
    ወላሂ ፕራንክ ወይንም ወሸት አይደለም 🥹 ሁላችሁንም እስከዛሬ ስለነበረን ቆይታ እናከብራችሆል 🙏
  • @SaraSazz
    እኔ ቀልድም ምርም ይመስላል ብቻ የሰው ልጅ ተከፍቶ ማየት አልፈልግም የምትሉ👍👍
  • @Zade-h7p
    ሰርግ እያጣበቅን መለያየት ወላሂ ይዳብራል መነው እዳኔ ሰርጋችን ዳርሶህል ሲሉ በጉጉት ሲጣብቅ ያነባራቹ በላይክ አሰዩኝ 😢😢😢😢😢😢😢😮😮
  • @SsSs-jr4eo
    ባሌ ሀክም ቤት ገብቶ ከጠፋ ሁለት ወር ሆነዉ ሣኡድነዉ ከፍቶኝል 😭😭😭😭 እዝህ ያላችሁት በሞሉ ዱአ አድርጉልኝ ጨንቆኛል 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
  • @rurubintbaba7160
    ሲጠየቁ አልሐምዱሊላህ ደህና ነን የሚሉ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው ያ ረብ🤲
  • @mahletadugna6935
    በyoutub እጮኛ እና ትዳር ተስፋ ቆርጫለዉ እንደ እኔ ተስፋ የቆረጠ😮like
  • @ፈኪ2
    ኧረ ተው😢😢😢የእውነት ከሆነ በጣም ይደብራል
  • @Mshawaab
    እኔ የመለየትን ስሜት አቀዋለሁ ባሌን ስለየው አቀዋለሁ እዳውም የልጅነቴን ሶፎፊ ወላሄ አላህ የተሻለ አለው እሺ አች ገና ልጅ ነሺ እኔም ሁለት ፀጉር አውጥቸ ባል አገኛለሁ እለሰለሁ ቆጆ ለበ ቀና ነሺ አይዞን አታልቅሺ የኔ ፍልቅልቅ ሳቄ ብቻ አች ተውፊቄ አተ ሳላነሳ በመቅርቴ አጀትህ ቅር አለህ አደለል አይዞን አተም ገና ልጅ ነህ ትዳር እቃ እቃ ጫውታ አደለም እኮ አተ ደሞ ትዳርን ጫውታ ነው ያርከው እሺ ከዚህ ከተግባርህን ቀርፈህ ጥሩ ሳልህ ሆነህ ጥሩ ጓደኞች ይዘህ ወደ ድንህ ገብተህ ማየት ምኞቴ ነው እሺ በተርፈ ደሞ ያተ ቤተሰብ ምን ያክል ቅስማቸው እደሚሰበር ታቃለህ ❤😢😮😮😮😮😮😮
  • @user-rz3ly2qx6f
    እኔ የዘንሮ ፍቅር ይገርማኛል በእዉነት ምኑም አልገባኝም ምክንያታችሁ ቁጭ ብላቹ ለራሳችሁ ጊዜ ሰታች አትፈቱም ወይስ አዲስ ፋሽን ነዉ ጌታን ግራ ስለገባኝ ነዉ
  • @ImanSaiid-jf9ks
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም
  • @ሀኒ
    ሶፊየ አታልቅሽ ማማየ የኔ መልካም ማነዉ እደኔ ሶፊን የሚወድ❤😢
  • @user-bx2pl8py6o
    እውነት አይደለም ፕራንክ መሆን አለበት ጉድ እኮ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉
  • @GenetMtku
    ሲጀመር ቶፊቅ ለሶፊ ምንም አይነት የፍቅር ስሜት የለህም አቶዳትም አታፈቅራትም እደማየው ከሆነ ሶፊ የተሻለውን ይስጥሽ ቶፊቅ ግን የጅህን ታገኛለህ እሺ ጠብቅ የሰው ልጅ ከተፋቀረ በትክክል ማንም አይለየው
  • @user-pb5tq6ow1z
    ምን እያወራችሁ ነው አልገባኝም ኦኦኦኦኦእኦእእእ😢😢😢 ምን ጉድ ነው ዘንድሮ አትለያዩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
  • @user-cv2sv3cc9o
    አተስ ለምን አታላቅስም ነው መለየትፈልገህነው አልገባኝም የምትሉ👍👍😢😢😢😢😢
  • የሴት ልጅ ፈተና ሶፊያ አሳዘነቺኝ እወደዋለሁ እያሉ መለየት ጉድ ነዉ አልላህ ይጠብቀን ከፈተና አብሺሪ የተሻለዉን ይወፍቅሺ
  • ፕራንክ ነው እምትሉ እንዴኔ ላይክ አድርጉኝ ወላሂ ውሽት ተነቅቶባችኃል 😅😅 ቶፍቅ ግን ፀጉርህን ብትቆርጠው. ተጨብሪርክ ነው የጠላችክ 😅😅😅 ኧር አታስቁኝ
  • @thottirajan2896
    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢
  • @user-HayuTube
    ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ👌
  • በፊትም ቢሆን የተቀራሪባችሁት ለስራ ነው እንጅ ለትዳር አይደለም አሁን የሱዋ ቻናል ሲድግ ነው ልንለያይ ነው ትላላችሁ